Radio and PodcastRadio and PodcastLive Radio & Podcasts
Voice of Truth and Life cover
Religion & Spirituality

Voice of Truth and Life

ZB

Being a light in this world.

Voice of Truth and Life Podcast Guide

Listen to Voice of Truth and Life, a Religion & Spirituality podcast by ZB. Stream 500 episodes in English, follow new audio stories, and play episodes online on Radio and Podcast.

Show Topic

Browse this show under Religion & Spirituality podcasts.

Episodes

20 episodes are loaded now from a catalog of 500. More episodes can be opened from this page.

Episodes

20 of 500 episodes

በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ

አንዳንዱ የጸሎት መልስ መፍትሄ የሚመጣው ሳይታክቱ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ በጾም ጸንቶና ተግቶ በጌታ ፊት በመሆን በትግስት በእምነት እስከመጨረሻው ጌታን በመጠባበቅ የሚገኝ ድል ጉብኝት አለ

00:50:43Jan 29, 2022

እግዚአብሔር ይመራል

እግዚአብሔር የታደገን ሊመራን ቢሆንም፣ እኛ አማኞች ደግሞ በእርሱ ዓላማና ሐሳብ የተያዝንና እርሱን ለመከተል ፈቃደኛ መሆን አለብን፣ እግዚአብሔር ያለን ሰዎች ሆነን ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እንሄዳለን በራሳችን ደግሞ...

00:49:41Jan 5, 2022

ወንጌልና መንግስተ ሰማያት

መልአክና ሰው የተፈጠረው ለአምልኮ ስለሆነ ወንጌልም ወደ ሕይወት ካመጣን በኃላ ወደ አምልኮ ነው የሚያደርሰን፣ በትክክለኛ አምልኮ ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያየንና እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ መሆ...

00:23:57Jan 5, 2022

ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል

እግዚአብሔርን በታሪክ ውስጥ ስናየው እምነታችን ይጨምራል፣ መንፈሳዊ ሰው የሚኖረው በእምነቱ ስለሆነ እምነታችን ሲያድግ አንዳንዴ እግዚአብሔር እየተናገረ ያለው ባዶ በሆነ ነገር ላይና ለሰው በማይመስል ነገር ላይ የእግዚአብሔ...

00:43:25Dec 29, 2021

ዳግም መወለድና በንስሐ ወደ መንግስተ ስማያት መግባት

በንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንደርሳለን፣ ጌታን እንደግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበልና በሐጢያታችን ስንናዘዝ ጌታ ይቅር ይለንና ልጆቹ ያደርገናል፣ ዳግመኛ በእውነት ቃል ከማይጠፋው ዘር እንወለዳለን፣ ጌታን ካወቅን በኋላ ንስ...

00:25:39Dec 27, 2021

ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል ሁለት

ሰይጣን ደካማ ጎናችንን ያውቃል ነገር ግን ከዛ ውስጥ ጠንካራ ነገር ይወጣል። ይህ ጠንካራ ጎን የሚወጣው በሞትንበት ነው።

00:15:26Dec 26, 2021

ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል አንድ

ጠላት ይከሳል ነገር ግን የሚሰምርለት ከውስጥ ከአካል ተባባሪ ካገኘ ብቻ ነው። ምክንያቱም ጌታ የቅዱሳን ክስ ስለማይሰማ። ይህም ፀጋን ብቻ እንድንመለከት ነው።

00:55:18Dec 25, 2021

እየሱስን በመመሰል ለመቀጠል

የእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ መንፈሳዊ ነው፣ አኛ አማኞች ቃሉን ሆነን የምንገኘው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው፣ ያለመንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ሙላት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለስዎች ማድረስ አንችልም፣ ይህንን መንፈስ ቅዱስ ደ...

00:39:00Dec 24, 2021

በፍቅር ማደግ

ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፣ ክርስቶስን የሚያውቅና የእርሱ ተከታይ የሆነ እማኝ ዋነኛው የባህሪው መገለጫ ፍቅር ሊሆን ይገባል፣ ጌታ እየሱስ እንኳን አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ከሕግ የትኛይቱ ትእዛዝ ታላቅ እንደሆ...

00:46:13Dec 24, 2021

እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአል

እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ ለህዝቡ ለመልካም ቀን ይቀጥራል። እኛ ግን በመታመን መጠበቅ አለብን። እግዚአብሔር ካለን ይልቅ ሁኔታን አይተን መናወጥ የላብንም። እስራኤል እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ ጠላት የሚላቸውን ይሰሙ...

00:33:42Dec 23, 2021

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ተከታታይ ትምህርት

በእኛ መልካምን ስራ የጀመረው ልኡል እግዚአብሔር ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በህይወታችን የሚሰራው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው የታመነ አምለክእ ነው

00:26:07Dec 20, 2021

Questions About Voice of Truth and Life

Where can I listen to Voice of Truth and Life episodes?

You can listen to Voice of Truth and Life episodes online on Radio and Podcast. Open an episode and the site player will stream the available audio.

What is Voice of Truth and Life about?

Voice of Truth and Life is listed as a Religion & Spirituality show. The show language is listed as English.

How many Voice of Truth and Life episodes are listed?

This page lists 500 episodes for Voice of Truth and Life. More episodes are available from the View more button when the list continues.

Quick Answers About Voice of Truth and Life

Where can I listen to Voice of Truth and Life?

You can listen to Voice of Truth and Life episodes on this page by opening an episode and using the site player.

What type of podcast is Voice of Truth and Life?

Voice of Truth and Life is listed as a Religion & Spirituality show by ZB.

How many episodes are available?

This page lists 500 episodes for Voice of Truth and Life where feed data is available.