በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ
Jan 29, 2022 - 00:50:43
Radio and PodcastLive Radio & Podcastsእግዚአብሔር የታደገን ሊመራን ቢሆንም፣ እኛ አማኞች ደግሞ በእርሱ ዓላማና ሐሳብ የተያዝንና እርሱን ለመከተል ፈቃደኛ መሆን አለብን፣ እግዚአብሔር ያለን ሰዎች ሆነን ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እንሄዳለን በራሳችን ደግሞ ሁሉን ለማድረግ እንሞክራለን ሆኖም በአንድ ቦታ መዞር መጥመልመልና ድካምን ነው የምናተርፈው፣ ተስፋ የሚጣልበት እውነተኛው አም...