Radio and PodcastRadio and PodcastLive Radio & Podcasts
ወንጌልና መንግስተ ሰማያት artwork
Religion & Spirituality

ወንጌልና መንግስተ ሰማያት

Voice of Truth and Life by ZB

Jan 5, 202200:23:57Religion & Spirituality

መልአክና ሰው የተፈጠረው ለአምልኮ ስለሆነ ወንጌልም ወደ ሕይወት ካመጣን በኃላ ወደ አምልኮ ነው የሚያደርሰን፣ በትክክለኛ አምልኮ ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያየንና እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ መሆኑን እየተረዳን በምናልፍበት ሁሉ እርሱን ማመስገን እንጀምራለን፣ መርገማችንን ሽሮ የመንግስቱ ወራሾች ያደረገን አምላካችን እዚህ...