በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ
Jan 29, 2022 - 00:50:43
Radio and PodcastLive Radio & Podcastsእግዚአብሔር መልካም ስለሆነ ለህዝቡ ለመልካም ቀን ይቀጥራል። እኛ ግን በመታመን መጠበቅ አለብን። እግዚአብሔር ካለን ይልቅ ሁኔታን አይተን መናወጥ የላብንም። እስራኤል እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ ጠላት የሚላቸውን ይሰሙ ስለነበር በምድረብዳ ቀርተዋል። እኛም ከጥርጠና ፍርሀት ሀሳባችንን መጋረድ እለብን። በዚህ ክፍል ውስጥ ይህንን በስፍት እንማራለ...