በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ
Jan 29, 2022 - 00:50:43
Radio and PodcastLive Radio & Podcastsፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፣ ክርስቶስን የሚያውቅና የእርሱ ተከታይ የሆነ እማኝ ዋነኛው የባህሪው መገለጫ ፍቅር ሊሆን ይገባል፣ ጌታ እየሱስ እንኳን አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ከሕግ የትኛይቱ ትእዛዝ ታላቅ እንደሆነች ሲጠይቀው የመለሰው መልስ፣ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍሥህም በፍጹም አሳብህም ውደድ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛ...